ቶትንሃም ኦማር ማርሙሽን እና ሳቪኒዮን ከማንችስተር ሲቲ ለማዘዋወር ድርድር ላይ መሆኑ ተዘግቧል። ሲቲ ከሁለቱ ተጨዋቾች በትንሹ 140 ሚሊዮን ፓዉንድ ይፈልጋል ተብሏል።
ቶትንሃም ኦማር ማርሙሽን እና ሳቪኒዮን ከማንችስተር ሲቲ ለማዘዋወር ድርድር ላይ መሆኑ ተዘግቧል። ሲቲ ከሁለቱ ተጨዋቾች በትንሹ 140 ሚሊዮን ፓዉንድ ይፈልጋል ተብሏል። ማንችስተር ሲቲ በርከት ያሉ ተጨዋቾችን እያጣ ሲሆን በዚህ ዝዉዉር ያስፈረመዉ ብቸኛዉ ተጨዋች ኤሊየት አንደርሰንን ብቻ ነዉ። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗