ከሉዓላዊነት ዘብ እስከ ማሳ ሰብል መሰብሰብ የመከላከያ ሠራዊት የህዝብ ወገንተኝነት

WELCOMEneutral2026-11-03 06:19:47 UTC
AdYour ad here[email protected]
ከሉዓላዊነት ዘብ እስከ ማሳ ሰብል መሰብሰብ የመከላከያ ሠራዊት የህዝብ ወገንተኝነት

አዲስ አበባ ጥቅምት 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሙያዊ ብቃቱና ከሚሰጠው ወታደራዊ ግዴታ ባሻገር ከሕዝብ ጎን በመቆም የሚያከናውናቸው ሰብዓዊ ተግባራት ተቋማዊ የሕዝብ ወገንተኝነቱን የሚመዝኑ ቀዳሚ መለኪያዎች ናቸው የዕውቀትና የጉልበት ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን መርዳት እንዲሁም ሌሎች በጎ ተግባራትን ማበርከት የሠራዊቱን የሰብዓዊነት ከፍታ በተግባር ያሳያሉ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር … The post ከሉዓላዊነት ዘብ እስከ ማሳ ሰብል መሰብሰብ የመከላከያ ሠራዊት የህዝብ ወገንተኝነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]