ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው

WELCOMEneutral2026-11-03 06:19:47 UTC
AdYour ad here[email protected]
ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው

አዲስ አበባ ጥቅምት 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና ደኅንነት መልህቅ እንደመሆኗ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው አሉ በአፍሪካ የደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ፖል ሲሞን ሃንዲ (ዶር) ዳይሬክተሩ እንዳሉት ኢትዮጵያ የጣና ፎረምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን በማስተናገድ የቀጣናው መልህቅ መሆኗን በተግባር አሳይታለች ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነት … The post ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]