የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው
አዲስ አበባ ጥቅምት 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶር) በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ለተገኘው ስኬት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት የአቪዬሽን ዘርፍ ከሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት ከዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ከአየር ትራንስፖርት … The post የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗