የተቋማት ሪፎርምና ብቁ አመራር ለኢትዮጵያ የከፍታ ጉዞ
አዲስ አበባ ጥቅምት 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሀገራዊ ለውጡን ወደ ላቀ ምዕራፍ እንዲያደርሱ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የተቋማት ሪፎርም ዋነኛው ነው በዚህ ረገድ በተቋማት ዘመናዊ አሠራርን መገንባት ቢሮክራሲን ማስወገድ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን ማስፈን ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው ተቋማዊ ለውጥ ብቻውን በቂ አይደለም ተቋማቱን የሚመሩና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ያላቸውን ኃላፊዎችን አቅም አብሮ ማሳደግ መሰረታዊ … The post የተቋማት ሪፎርምና ብቁ አመራር ለኢትዮጵያ የከፍታ ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗