በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዜጎች መካከል እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ ይፋዊ መግለጫ አወጣ::

ADDIS_NEWSneutral2026-08-20 04:58:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዜጎች መካከል እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ ይፋዊ መግለጫ አወጣ:: በሳዑዲ አረቢያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ (ሪያድ) ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳቸው ሲደባደቡና ጥቃት ሲፈጽሙ የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በተመለከተ ጉዳዩን በትኩረት እየተከታተለው መሆኑን እና አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመሆን የምርመራ ስራ መጀመሩን አስታወቀ። * በዚህ ኢሰብአዊ ተግባር ላይ የተሳተፉ ግለሰቦች መደበኛ ባልሆነ (በህገ-ወጥ) መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ናቸው። እነዚህ አካላት በበረሃና ገጠራማ አካባቢዎች በመሸሸግ፣ ምክንያታቸው በግልጽ ባልታወቀ ጉዳይ ቡድን (ጎራ) በመፍጠር እርስ በርሳቸው ግጭት ሲፈጥሩ እንደነበር ተደርሶበታል። * እስካሁን በተደረገው ክትትልና ጥረት አንድ ተጠራጣሪ በሳዑዲ አረቢያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]