ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️👏

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-20 06:52:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️👏 የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞችን አፀደቀ። የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም. (2026/2027) የትምህርት ዘመን 20 አዳዲስ የአካዳሚክ ፕሮግራሞችን ማፅደቁን አስታውቋል። እነዚህ አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞች በቅድመ ምረቃ፣ በማስተርስና እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጡ ሲሆን የተከፈቱት አዳዲስ ፕሮግራሞች የሚከተሉት ናቸው:- ​PhD Programs: ✓ ​PhD in Applied Chemistry ✓ ​PhD in Applied Algebra ✓ ​PhD in Nuclear Science and Engineering ✓ ​PhD in Teaching English as a Foreign Language ✓ ​PhD in Public Health Nutrition ✓ ​PhD in Nursing ✓ ​PhD in Medical…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]