አስቸኳይ መረጃ‼️
አስቸኳይ መረጃ‼️ በ#ራያ የተከሰተው ድርቅ የገበሬዎችን ኑሮና የእንስሳት ሀብት ለከፍተኛ አደጋ ዳርጓል። በራያ የተከሰተው ከባድ የዝናብ እጥረት በኅብረተሰቡና በእንስሳት ጤና ላይ ከፍተኛ እንቅፋት ፈጥሯል። 📍በአካባቢው ያለው መሬት 70% የሚሆነው በዝናብና በድርቅ እጥረት ተጎድቷል፣ ሰብሎች ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ አልዋሉም። 📍በመኖና በውሃ እጥረት ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ እንስሳት በረሃብ እየተሰቃዩ ሲሆን በመኖና በውሃ እጥረት ምክንያት ለሞትም ከፍተኛ አደጋ ተጋርጠዋል። 📍ድርቁ ከቀን ወደ ቀን እየባሰ መጥቷል፣ የእርሻ ባለቤቶችም የኑሮ ሁኔታ በከፍተኛ አደጋ ላይ ይገኛል። በተፈጥሮ አደጋው የተጎዱ ገበሬዎችና እንስሳት አፋጣኝ እርዳታ እየጠየቁ ሲሆን ለሚመለከታቸው ባለስልጣናት፣ ለሥራ ፈጣሪዎችና ለእርዳታ ኤጀንሲዎች አስቸኳይ እርዳታ እንዲሰጡ ጥሪ እየቀረበ ነው። ሼር❗❗…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗