መሶብ ከአገልግሎት ባሻገር

WELCOMEneutral2026-08-20 07:23:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ ዘመኑን የዋጀና የተለያየ አገልግሎትን በአንድ ጣሪያ ሥር በመስጠቱ አሁን ላይ መንግሥታዊ አገልግሎቶችን ማግኘት ቀላል ሆኗል ከዚህ ቀደም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ደጅ መጥናት ከአንዱ ቢሮ ወደ ሌላው መንከራተት እንዲሁም በየደረጃው ባሉ የቢሮክራሲ ሰንሰለቶች ውስጥ መዋልና ማደር ለዜጎች አገልግሎት ለማግኘት ትልቅ ፈተና ሆነው ቆይተዋል ይህ አዝጋሚ የአገልግሎት አሰጣጥ 8230 The post መሶብ ከአገልግሎት ባሻገር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]