የወላይታ ሕዝብ ለዓለም ያበረከተው ድንቅ ስጦታ ጊፋታ

WELCOMEneutral2026-08-20 10:08:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች ካስመዘገበቻቸው አንዱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው ጊፋታ ነው ጊፋታ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ስነ ልቦናዊ እሴቶችን አጣምሮ የያዘ የወላይታ ሕዝብ ለዓለም ያበረከተው ድንቅ የሰላምና የፍቅር መግለጫ ነውየማህበረሰቡን ማንነት አብሮነትና ወግ አስጠብቆ ያቆየ ታላቅ ባህላዊና ሕዝባዊ በዓል ነው 8230 The post የወላይታ ሕዝብ ለዓለም ያበረከተው ድንቅ ስጦታ ጊፋታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]