የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳትና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን ይገባል ጠቅላይ ምክር ቤቱ
አዲስ አበባ ነሐሴ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ልደት በዓልን ስናከብር በነብዩ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይገባል አለ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምቤት ጠቅላይ ምክር ቤቱ የ1 ሺህ 501ኛውን የታላቁ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓልን (መውሊድ) አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል ነብዩ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ለሁሉም አዛኝ እንደነበሩት ሁሉ የሰው ልጅም 8230 The post የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳትና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን ይገባል 8211 ጠቅላይ ምክር ቤቱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗