የራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ሒደቱን እንዲጀምሩ የሚፈቀድላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
የራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ሒደቱን እንዲጀምሩ የሚፈቀድላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን የሚያስችላቸውን ሒደት ለመጀመር የራሳቸውን ግለ-ግምገማ ያደረጉ ሲሆን፣ ትምህርት ሚኒስቴር አቋቁሞ ወደ ተቋማቱ የላካቸው ገለልተኛ የባለሙያ ቡድኖች ባለፈው ግንቦት በየዩኒቨርሲቲዎቹ በመገኘት ምዘና ማከናወናቸው ይታወሳል። ዩኒቨርሲቲዎቹ የራስገዝነት ሒደቱን ለመጀመር ያቀረቡት ጥያቄ በትምህርት ሚኒስቴር እየታየ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ራስገዝ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሏል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን 10/11/2018 ዓ.ም ራስገዝ ለመሆን ሒደት ለጀመሩ ዘጠኝ ዩኒቨርሲዎች በጻፉት ደብዳቤ፤ እነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በራስገዝነት ዝግጁነታቸው ላይ ውሳኔ እስኪሰጥ…
Read the full story at addis_news ↗