የታዬ ደንደአ የእስር ቅጣት ጸና‼

WASULIFEneutral2026-08-20 10:34:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የታዬ ደንደአ የእስር ቅጣት ጸና‼ ​የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ችሎት በቀድሞው የሠላም ሚንስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ላይ ተፎርዶ የነበረውን የአራት ዓመት የእስር ቅጣት ማጽናቱን ባለቤታቸው ወይዘሮ ስንታየሁ አለማየሁ ገለጹ። ​አቶ ታዬ "የእስካሁኑ እስር ይበቃኛል" በማለት አምስት ነጥብ ያለው ቅሬታ ቢያቀርቡም ችሎቱ አቤቱታቸውን ውድቅ አድርጎታል። በሕገወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ወንጀል የመጀመሪያው ፍርድ ቤት የሰባት ዓመት እስር ፈርዶባቸው የነበረ ቢሆንም፣ በይግባኝ ወደ አራት ዓመት ዝቅ ማለቱ ይታወሳል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]