Update‼️
Update‼️ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም በመቀሌ ዳዕሮ ልዩ ስሙ ሰረዋት በሚባል አካባቢ ከጠዋቱ 5:05 የተፈፀመው የድሮን ጥቃት በዋናነት ህወሓት ባስቀመጠው ቻይና ሰራሽ ፀረ ድሮን እና ከባድ መሳሪያዎች ላይ ኢላማ ያደረገ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል። ከጥቃቱ በኋላ ከባድ ፍንዳታዎች በተደጋጋሚ ተሰምተዋል። ከዚህ በተጨማሪ በዚሁ አካባቢ አመራሮች ስብሰባ እንደነበራቸው ምንጮች ጠቁመዋል። በትግራይ ክልል የአሰሳ ድሮኖች 24 ሰዓት እየበረሩ ይገኛሉ። [አዩዘሀበሻ] 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗