ኢትዮጵያ እና በተላውጦ ውስጥ ያለው ዓለም
አዲስ አበባ ነሐሴ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ ተላውጦና መናወጥ ውስጥ በምትገኘው ዓለማችን የኃይል ሚዛን እየተቀያየረ አዳዲስ ኃያላን እየተዋለዱ አይጠበቄ ጦርነቶችና አጋርነቶችም እየታዩ ነው በዚህ ተለዋዋጭ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ለማንም ያልወገነ ገለልተኛ የውጭ ግንኙነት መንገድን እየተከተለች ትገኛለች በፈረንጆቹ በ1991 የቀዝቃዛው ጦርነትን ማብቂያ ተከትሎ የተፈጠረው የዓለም ሥርዓት በአሜሪካ መሪነት የተመሠረተ የአንድ ኃያል 8230 The post ኢትዮጵያ እና በተላውጦ ውስጥ ያለው ዓለም appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗