አሜሪካ ኢራንን ለማጥፋት «የአናኮንዳ ስትራቴጂ» እየተጠቀመች ነውተባለ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-20 11:10:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ ኢራንን ለማጥፋት «የአናኮንዳ ስትራቴጂ» እየተጠቀመች ነውተባለ በቴህራን የስልታዊ ጥናቶች ማዕከል ተንታኝ የሆኑት አሊ አክባር ዳሬይኒ፣ ትራምፕ እስካሁን ማሸነፍ ያልቻሉትን ጦርነት ለማጠናቀቅ «የአናኮንዳ ስትራቴጂን» እየተጠቀሙ መሆኑን ለአል ጃዚራ ተናግረዋል። “ይህ ስትራቴጂ ወታደራዊ ጥቃት ከመሰንዘሩ በፊት ጠላትን በኢኮኖሚ እና በፖለቲካ ለማነቅ ያለመ ነው” ሲሉ ዳሬይኒ ለአል ጃዚራ ተናግረዋል። “የአናኮንዳ እባብ በታደነው እንስሳ ላይ ተጠምጥሞ እንደሚያንቀው ሁሉ፣ አሜሪካ ባለፉት አምስት ወራት ያደረገችው ነገር ስለከሸፈ ይህንን ስትራቴጂ እየተከተለች ይገኛል ብለዋል ።” ሆኖም ዳሬይኒ ኢራን ቀደም ሲል ማዕቀቦችን መቋቋም የቻለች መሆኗን በመግለፅ አሁንም እንደገና እንደምትቋቋመው ተከራክረዋል። “ትራምፕ ማሸነፍ በማይችሉት እና መውጣት በማይችሉበት ጦርነት ውስጥ ተዘፍቀዋል”…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]