የግጭትን አዙሪትን የሚሽር የሠላም ቀንዲል ምክክር

WELCOMEneutral2026-08-20 11:33:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እነሆ ጨለማ ተገፍቷል ጉሙ ተበትኗል የተሻለች የተረጋጋችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማውረስ በዚህ ትውልድ እጅ የፀና የተስፋ ቀንዲል ተለኩሷል ስሙም ምክክር ነውከግጭት የተላቀቀች እና ሠላሟን ያፀናች ኢትዮጵያን የሚያወርስ ድንቅ መድረክ መካሄድ ከጀመረ እነሆ አንድ ወር አልፎታታልየኢትዮጵያ ልጆች ለዘላቂ ሠላም ልማት እና ዲሞክራሲ መረጋገጥ በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠዋልየአሁኑ ትውልድ ሀገሬ የግጭት 8230 The post የግጭትን አዙሪትን የሚሽር የሠላም ቀንዲል ምክክር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]