Update‼️
Update‼️ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም በመቀሌ ዳዕሮ ልዩ ስሙ ሰረዋት በሚባል አካባቢ ከጠዋቱ 5:05 የተፈፀመው የድሮን ጥቃት በዋናነት ህወሓት ባስቀመጠው ቻይና ሰራሽ ፀረ ድሮን እና ከባድ መሳሪያዎች ላይ ኢላማ ያደረገ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል። 👉የተረጋገጠ ሶስት ሰዎች ተጎድተዋል። ከጥቃቱ በኋላ ከባድ ፍንዳታዎች በተደጋጋሚ ተሰምተዋል። ከዚህ በተጨማሪ በዚሁ አካባቢ አመራሮች ስብሰባ እንደነበራቸው ምንጮች ጠቁመዋል። ሶስት ሰዎች (አንድ ወንድ ሁለት ሴት) ላይ ጉዳት ደርሶ ወደ ሆስፒታል ገብተዋል። በትግራይ ክልል የአሰሳ ድሮኖች 24 ሰዓት እየበረሩ ይገኛሉ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗