ህውሃት የመቀሌው ጥቃት አመነ‼
ህውሃት የመቀሌው ጥቃት አመነ‼ 📌 "የወታደራዊ መጋዘን ላይ ጥቃት ተፈፅሟል"ነዋሪዎች 📌"ሴቶችና ህፃናት ተጎድተዋል"ህውሃት ዛሬ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ «ዳዕሮ» አካባቢ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት በተመለከተ፣ ጥቃቱ ያረፈው በወታደራዊ ተቋማት ላይ መሆኑን የዋሰ መሐመድ የመረጃ ምንጮች ከስፍራው አመልክተዋል። ህወሃት በጥቃቱ በሴቶች እና በሕፃናት ላይ ጉዳት ደረሰ ቢልም፣ የከተማዊ የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት ግን ጥቃቱ የተፈጸመው የድሮን መቃወሚያዎች፣ ፀረ-ድሮኖች፣ ለክፉ ቀን ተብለው የተያዙ ውድ የጦር መሳሪያዎች እና ከኤርትራ የመጡ ትጥቆች በነበሩበት ዋና መጋዘን ላይ ነው ተብሏል። ከጥቃቱ በኋላ ከፍተኛ የጭስ ደመና ከቦታው ሲነሳ ታይቷል።ህውሃት አራት ኪሎን እቆጣጠራለሁ እና የብልጽግናን መንግስት እጥላለሁ በማለት በየቀኑ እየዛተ ነው የሚገኘው።መንግስት ህውሃት…
Read the full story at wasulife ↗