በሱዳን ኮርዶፋን በተካረረው ውጊያ ከ 200ሺ በላይ ሰዎች አዲስ ተፈናቃይ ሆነዋል
በሱዳን ኮርዶፋን በተካረረው ውጊያ ከ 200ሺ በላይ ሰዎች አዲስ ተፈናቃይ ሆነዋል ባለፈው ዓመት መገባደጃ ጀምሮ ውጊያው በመካረሩ ምክንያት በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት ከ200ሺ በላይ ሰዎች አዲስ ተፈናቃይ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል ። እንደ IOM መረጃ ከሆነ፣ የኤል ኦቤድ ከተማን ጨምሮ በሼይካን ወረዳ ያለው የመፈናቀል መጠን ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ በ25 በመቶ ጨምሯል። በኤል ኦቤድ ከተማ በተደጋጋሚ የተካሄዱ ውጊያዎች እና በከተማዋ ዋና የኃይል ትራንስፎርመር ላይ የተሰነዘሩ የድሮን ጥቃቶች፣ ሆስፒታሎችን ለማንቀሳቀስ እና የስልክ መስመሮችን ለማስራት የሚያስፈልገውን ኤሌክትሪክ ማቋረጣቸውን ድርጅቱ ገልጿል። በብሉ ናይል ግዛት ወደ 78ሺ የሚጠጉ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፣ በምዕራብ ዳርፉር ደግሞ በነሐሴ ወር የመጀመሪያ አጋማሽ ወደ 18ሺ…
Read the full story at zena24now ↗