መቀሌ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ተመታች!

ADDIS_NEWSneutral2026-08-20 12:07:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

መቀሌ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ተመታች! የትግራይ ክልል ርዕሠ ከተማ መቀሌ ዛሬ ጠዋት በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መመታትዋን ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አስታወቀ።የትግራይ ክልልን የሚገዛዉ የህወሓት ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ጥቃቱ ያነጣጠረዉ በሰዎች መኖሪያ አካባቢ ነዉ።የኢትዮጵያ የፌደራል መንግሥትና የህወሓት ጠብ እየተካረረ ነዉ። ሁለቱ ኃይላት ትግራይን በሚያዋስኑ ድንበሮች ተጨማሪ ጦር ኃይል እያሰፈሩ መሆኑም ተዘግቧል።ባለፈዉ ማክሰኞ ከመቀሌ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሥፍራ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መመታቱን የህወሓት ባለሥልጣናት አስታዉቀዉ ነበር።በጥቃቱ ቢያንስ አንድ ታጣቂ መገደሉና ሌሎች ሁለት መቁሰላቸዉን የዜና ምንጮች የጠቀሷቸዉ የአይን ምሥክሮች ተናግረዋል። ዛሬ መቀሌ ዉስጥ በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ ተሰነዘረ የተባለዉ ጥቃት በሰዉ ህይወትና በንብረት ላይ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]