ምቹና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ከተማነቷን እያስመሰከረች የምትገኘው አዲስ አበባ

WELCOMEneutral2026-08-20 12:13:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት መልሶ ማልማትና የወንዝ ዳርቻ ልማት ተሞሽራለች ፍጹም ተቀይራለች የከተማ ውበት ልክ መሆን ጀምራለች መንገዶች ሰፍተዋል ጨለማ የነበሩ ጐዳናዎቿ በርተዋል የእግረኛ መንገድ ተለይቶ ተገንብቷል ከዚህ በፊት ያልነበሩ የብስክሌት መንገዶች ዛሬ የአዲስ አበባ መገለጫ መሆን ችለዋል ትላንት መንገዶች በመኪና ፓርኪንግ ይጨናነቁ ነበር ዛሬ ግን 8230 The post ምቹና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ከተማነቷን እያስመሰከረች የምትገኘው አዲስ አበባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]