በመቀሌ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼
በመቀሌ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼ 📌"የሕወሓት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ለመግደል ያለመ ይሆናል"የውጭ ባለሙያ የትግራይ ክልል ርዕሰ ከተማ መቀሌ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በሰው አልባ አውሮፕላን መመታቷን የሕወሓት ባለሥልጣናት አስታወቁ። የደረሱ ጉዳቶችና የነገሩ ዝርዝር፡ 📌የመጀመሪያው ጥቃት፦ ዛሬ ጠዋት በደረሰው የመጀመሪያ ድብደባ ቢያንስ 13 ሰዎች መቁሰላቸውን የአይደር ሆስፒታል የአስቸኳይ ሕክምና ክፍል ኃላፊ ብርሐኑ ኃይለማርያም ለአዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ገልጸዋል። ከቁስለኞቹ መካከል 3ቱ በጠና መጎዳታቸው ተቡሯል። 📌ሁለተኛው ጥቃት፦ የመጀመሪያው ጥቃት ያደረሰው ሙሉ ጉዳት በውል ሳይታወቅ፣ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ የሚገኝ ሥፍራ በሌላ ድሮን መደብደቡ ተዘግቧል። ጥቃቱ ያደረሰው ተጨማሪ ጉዳት እስካሁን አልተገለጸም። 📌 የኦስሎ-ኖርዌ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ባልደረባና የኢትዮጵያ…
Read the full story at wasulife ↗