ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ነሐሴ14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ስድስት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ውድድራቸውን ያቀርባሉ በምዕራፉ ፍፃሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን የሚካሄደውን 8230 The post ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗