በፈረንሳይ በተከሰተው የሙቀት ማዕበል ከ7ሺ በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በፈረንሳይ በተከሰተው የሙቀት ማዕበል ከ7ሺ በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በአውሮፓ አህጉር አስከፊው የሙቀት ማዕበል፣ የደኖች ቃጠሎ እና ድርቅ እየተባባሰ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በፈረንሳይ የበጋ ወቅት ከ7ሺህ 300 በላይ የሚሆኑ ተጨማሪ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ የህዝብ ጤና ባለስልጣናት ይፋ አድርገዋል። የኤኤፍፒ ትንታኔ እንደ ሚያመላክተው ፈረንሳይ ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ የ52 ቀናት የበረታ የሙቀት ማዕበል አስተናግዳለች። እንደ የጤና ባለስልጣናት እና የኤኤፍፒ መረጃ ከሆነ ፈረንሳይ እ.ኤ.አ በ2022 ከተመዘገቡት የ33 ቀናት እና እ.ኤ.አ በ2003 ከነበረው የ22 ቀናት የሙቀት ማዕበል በእጅጉ የሚበልጥ አስከፊ ጊዜን አሳልፋለች። ሀገሪቱ ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ ሶስት ተከታታይ የሙቀት ማዕበሎችን አስተናግዳለች። እንደ የጤና ሚኒስቴሩ መግለጫ ከሆነ ከተመዘገቡት ተጨማሪ…
Read the full story at zena24now ↗