#MoH
#MoH የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ሁለተኛ ቀን ፈተናዎች በ31 የፈተና ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ሲሰጡ ውለዋል፡፡ ነገ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጠው የነርሲንግ ሙያ ምዘና ጠዋት 3:00 ሰዓት እና ከሰዓት 8:00 ሰዓት የሚጀምር ሲሆን፥ ተመዛኞች ከተገለፀው አንድ ሰዓት ቀድማችሁ በፈተና ጣቢያ መገኘት እንዳለባችሁ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል። @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗