"የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸውን በኦላይን ማሳወቅ ይችላሉ" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
"የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸውን በኦላይን ማሳወቅ ይችላሉ" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸውን ወደ ቅርንጫፎች በአካል መምጣት ሳይጠበቅባቸው በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ አማራጮች ባሉበት ክፍያ መፈፀም የሚያስችላቸው ስርዓት መዘርጋቱን በአዲስ አበባ ከተማ እተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የግብር ማሳወቂያና ክፍያ ወቅት ሲጀመር ግብር ከፋዮች በአካል ወደ ቢሮ ሳይመጡ አገልግሎቱን እንዲያገኙ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የግብር አወሳሰንና አሰባሰብ ዳይሬክቶሬት አቶ ታዬ ማስረሻ ገልጸዋል። ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ባለው የክፍያ ጊዜ ግብር ከፋዮች ግዴታቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ፖርታል በቢሮው መዘጋጀቱን ነው አቶ ታዬ የተናገሩት፡፡ ግብር ከፋዩ አመታዊ የሂሳብ መዝገቡን በአግባቡ በማዘጋጀትና…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗