የ13 ዓመቷን ታዳጊ ሴት በመጠጥ አስክሮ የደፈረው ግለሰብ በ15 አመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።
የ13 ዓመቷን ታዳጊ ሴት በመጠጥ አስክሮ የደፈረው ግለሰብ በ15 አመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ 26 ብልባላ ቀበሌ በአስገድዶ መድፈር የተጠረጠረው ወንጀለኛ ጥፋተኛ መሆኑ ተረጋግጧል ። የላስታ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የወንጀል ምርመራ ክፍል ሃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ፈንታ ሱሊማን እንደገለጹት 1ኛ ተከሳሽ ይኸነው ፍቃዴ ከይምርሀ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ከተማ ለመምጣት ብልባላ ቀበሌ ላይ አጎትሽ ነኝ አብረን እንሄዳለን በሚል ታዳጊዋ ለቤተሰብ ሞባይል ካርድ ገዝታ ልትልክ የነበረውን 4 ሺህ ብር በመቀበል አስክሮ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈጽሟል። ፖሊስም የወንጀል መዝገቡን በማደራጀት ለወረዳው ፍርድቤት አቅርቧል። ፍርድቤቱም ነሃሴ 25 ቀን 2018 ዓ. ም በ13 አመት ታዳጊ ህፃን ላይ የደረሰውን ወንጀል በቀበሌው በተመደቡ ፖሊሶች እና በህብረተሰቡ ድጋፍ ምርመራ…
Read the full story at addis_news ↗