ከቆሙ ተሽከርካሪዎች ላይ የሰሌዳ ስርቆት ሲፈፅም የነበረ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

ZENA24NOWneutral2026-08-20 15:52:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከቆሙ ተሽከርካሪዎች ላይ የሰሌዳ ስርቆት ሲፈፅም የነበረ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ ተያዘ ተጠርጣሪ አየነው ፈጠነ የሰሌዳ ስርቆት ድርጊቱን የፈፀመው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አትሌቶች መንደር አካባቢ ነው። በክፍለ ከተማው በተለያዩ ቦታዎች ግለሰቦች ተሽከርካሪዎቻቸውን አቁመው በሚሄዱበት ወቅት እንቅስቃሴዎቻቸውን በመከታተል ሰሌዳዎችን በመፍታት የሳፋሪ ኮም ስልክ ቁጥሩን በወረቀት ፅፎ በመለጠፍ ከአካባቢው በቅርብ ርቀት በመሆን ሲደወልለት ገንዘብ መክፈል እንዳለባቸው ካልከፈሉ ወንጀል እንደሚፈፅምበት እያስፈራራ ከ5ሺህ ብር እስከ 7ሺህ ብር እየተቀበለ እንደሆነ የግል ተበዳዮች በጎሮ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ ቀርበው ባመለከቱት መሰረት በምርመራ ክፍሉ ክትትል መጀመሩ ተገልጿል። በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጎሮ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ በግልፅ እና በስውር ክትትል በማድረግ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]