ምክክሩ ለሀገራችን የሚጠቅሙ ሀሳቦች ላይ በጋራ መግባባት ላይ የደረስንበት ነው ተመካካሪዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች ምክክሩ ለሀገራችን የሚጠቅሙ ሀሳቦች ላይ በጋራ መግባባት ላይ የደረስንበት ነው አሉ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ሃገራዊ የምክክር ጉባኤ ወደ ማጠቃለያው ምዕራፍ እየተቃረበ ይገኛል በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ወጣት ተመካካሪዎች ምክክሩ የሁሉም ተመካካሪ ድምጽ የተሰማበት 8230 The post ምክክሩ ለሀገራችን የሚጠቅሙ ሀሳቦች ላይ በጋራ መግባባት ላይ የደረስንበት ነው 8211 ተመካካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗