አቶ መለስ ዜናዊ‼

WASULIFEneutral2026-08-20 16:20:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ መለስ ዜናዊ‼ የቀድሞው ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ከ14 ዓመታት በፊት ነሐሴ 14/2004ዓም በቤልጅየም ብራሰልስ ከተማ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነበር ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት። 📌አቶ መለስ ግንቦት 1 ቀን 1947 ዓ.ም በአድዋ ከተማ ተወለዱ። የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤት ያጠናቀቁ ሲሆን፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ሳሉ በ1967 ዓ.ም ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ትግል ገቡ። ​📌 የህወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ) መስራችና መሪ በመሆን ደርግን ለመጣል የተደረገውን የታጠቀ ትግል መርተዋል። ​ 📌​ከ1983 - 1987 ዓ.ም፦ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት 📌​ከ1987 - 2004 ዓ.ም፦ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን እስከ ህይወታቸው ፍጻሜ ድረስ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]