አስደንጋጭ የህክምና ክስተት - በጃፓን
አስደንጋጭ የህክምና ክስተት - በጃፓን በጃፓን ቶኪዮ በሚገኝ ሆስፒታል በተካሄደ የማህጸን ጫፍ ቀዶ ህክምና ወቅት ባልተጠበቀ ሁኔታ ከታካሚዋ የወጣ ተፈጥሯዊ የሰውነት ጋዝ (Flatus) ወይም የሆድ አየር እሳት በማስነሳቱ በታካሚዋ ላይ ከፍተኛ የቃጠሎ ጉዳት መድረሱን የህክምና ተመራማሪዎች ይፋ ባደረጉት ሪፖርት ገለጹ። እንደ ህክምና ሪፖርቱ ገለጻ፣ ቀዶ ህክምናው እየተካሄደ በነበረበት ወቅት የህክምና ባለሙያዎቹ ከፍተኛ ሙቀት የሚፈጥር የኤሌክትሮ-ሰርጂካል መሳሪያ (Electrosurgical instrument) ይጠቀሙ ነበር። በሂደቱ ወቅት ከታካሚዋ አንጀት ያመለጡ ተቀጣጣይ ጋዞች ወደ ቀዶ ህክምና ቦታው ተሰራጭተዋል። በጋዞቹ ውስጥ የሚገኙት ሃይድሮጅን እና ሜቴን የተባሉት ንጥረ ነገሮች ለቃጠሎ የተመቹ በመሆናቸው፣ ከመሳሪያው ከፍተኛ ሙቀት ጋር በተገናኙበት ቅጽበት እሳት በማስነሳት…
Read the full story at addis_news ↗