ቴህራን የትራምፕ የኢኮኖሚ ጦርነት እንደማይሳካ አስታወቀች
ቴህራን የትራምፕ የኢኮኖሚ ጦርነት እንደማይሳካ አስታወቀች የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ያስታወቁትን አዲስ የኢኮኖሚ ጫና ተቃወመዋል፡፡ ትራምፕ ኢራን ከአሜሪካ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻሏ፣ “ከባድ የኢኮኖሚ ዘመቻ” እንደሚጀምሩ ገልጸው ኢራንን በኢኮኖሚ የሚደግፉ ሀገራትም ከአሜሪካ ከባድ የገንዘብ ቅጣት እንደሚገጥማቸው አስጠንቅቀዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ ግን የትራምፕ የ“ኢኮኖሚ ዘመቻ አሜሪካን ከችግር እንደማያወጣት ተናግረዋል። ዘመቻው ከአሜሪካ የውስጥ ችግሮች ትኩረትን ለማስቀየር የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉም ተችተዋል። በተመሳሳይ ትራምፕ ዋሽንግተን ከቴህራን ጋር በተወሰነ ጊዜ እንደገና ድርድር ልትጀምር እንደምትችል ጠቁመው የአሜሪካ ዋና ጥያቄ ግን ኢራን የኑክሌር መሣሪያ እንዳታመርት…
Read the full story at zena24now ↗