በሾላ ገበያ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በህገ-ወጥ ተከማችቶ የነበረ የተበላሸ የኩላሊት እጥበት ኬሚካል ተወገደ

ZENA24NOWneutral2026-08-20 19:14:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሾላ ገበያ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በህገ-ወጥ ተከማችቶ የነበረ የተበላሸ የኩላሊት እጥበት ኬሚካል ተወገደ በየካ ክፍለ ከተማ ሾላ ገበያ አካባቢ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በህገ-ወጥ መልኩ ተከማችቶ የነበረ፣ ግምታዊ ዋጋው 8 ሚሊዮን 664 ሺሕ 495 ብር የሚያወጣ የአገልግሎት ጊዜው ያለፈና የተበላሸ የኩላሊት እጥበት ኬሚካል መወገዱን የአዲስ አበባ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን አስተወቀ፡፡ ምርቱ በኩላሊት እጥበት ክሊኒክ ስር ያለ መጋዘን በሚል ሽፋን የተከማቸ ቢሆንም፣ ቦታው ከደረጃ በታች የሆነና በየካ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በኩል ምንም ዓይነት እውቅናና የብቃት ማረጋገጫ የሌለው ነው። በመጋዘኑ ውስጥ ከተገኙት 34 የሕክምና መሳሪያዎችና ኬሚካሎች መካከል 14ቱ ሙሉ በሙሉ የአገልግሎት መስጫ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መሆናቸው ተረጋግጧል።የተቀሩት 2 የህክምና መሳሪያዎችና የኬሚካል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]