ውሳኔ የማጽደቅ ሂደት አስተጓጎለ‼

WASULIFEneutral2026-08-20 19:41:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ውሳኔ የማጽደቅ ሂደት አስተጓጎለ‼ የአዲስ አበባ ባለቤትነት አጀንዳ የምክክር ኮሚሽኑን የውሳኔ ማጽደቅ ሂደት አስተጓጎለ‼ ​ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የአዲስ አበባን ህጋዊ ጉዳይ በተመለከተ የቀረበውን ቃለጉባዔ መነሻ በማድረግ የተፈጠረው ውጥረት ዋና ዋና ነጥቦች እንደሚከተለው በአጭሩ ተጠቃልለዋል፦ 📌የቃለጉባዔው ይዘት፦ የአዲስ አበባ ተጠሪነት ለፌዴራል መንግሥት እንዲሆን ቢስማሙም፣ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ የመሆኗ ጉዳይ ላይ ግን አማራጭ ሀሳቦች ቀርበው ነበር። 📌የኦሮሚያ ተወካዮች ቅሬታ፦ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች አማራጭ ሀሳብ መቅረቡን በመቃወም "ይፈቀድ" ወይም "አይፈቀድ" በሚል በቀጥታ ውሳኔ እንዲሰጥበት ቅሬታ አቅርበዋል። 📌የተቃውሞው መጠን፦ ወደ 350 የሚሆኑ ተመካካሪዎች በትናንቱ ቃለጉባዔ ላይ "አንስማማም" በማለት አለመስማማታቸውን ገልጸዋል ተብሏል። 📌የኮሚሽኑ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]