የአዲስ አበባ ጉዳይ❗❗

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-20 19:49:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ጉዳይ❗❗ በዛሬው ዕለት ተመካካሪዎች የተስማሙባቸውን ምክረ ሃሳቦች ለ4 ሺህ ጉባኤተኞች አቅርበው ያጸድቃሉ ተብሎ ቢጠበቅም፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች አዲስ አበባን በሚመለከተው ምክረ ሃሳብ ላይ ቅሬታ በማቀረባቸው ምክረ ሃሳቦቹ ሳይጸድቁ ቀርተዋል። የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት በዓምስት መቶ (500) ደረጃ በተነበበው ሰነድ ላይ በሬዲዮ ው መሠረት ይፈረማል ተብሎ ቢጠበቅም፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች በሕገ መንግሥቱ ላይ አዲስ አበባ ዋና መቀመጫ መሆኗ ይደንግግ የሚል ቅሬታ ለኮሚሽኑ በማቅረባቸው ምክረ ሃሳቡ ዳግም እንዲታይ ምክንያት መሆኑን ተሳታፊዎች ነግረውናል። ጉዳዩ ዳግም መታየት የለበትም፤ በ500 ቡድን ደረጃ ተስማምተናል ያሉ ተሳታፊዎች በበኩላቸው ለኮሚሽኑ ቅሬታ ማቅረባቸውን አስረድተዋል። በትናንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 13 ቀን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]