#Video 🤩 : ዛሬ በማኅበራዊ ሚዲያው ሰው መሰል ሮቦቶች ከቁጥጥር ውጪ ሲሆኑ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎች ተቀባብለውታል።
#Video 🤩 : ዛሬ በማኅበራዊ ሚዲያው ሰው መሰል ሮቦቶች ከቁጥጥር ውጪ ሲሆኑ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎች ተቀባብለውታል። በቻይና ቤጂንግ በሚካሄደው ሁለተኛው የዓለም የሂዩማኖይድ ሮቦቶች ውድድር ለመሳተፍ ልምምድ በማድረግ ላይ ከነበሩ ሮቦቶች መካከል አንዳንዶቹ ከቁጥጥር ውጪ ሆነው ነው የታዩት። በዘንድሮው ውድድር ከ16 ሀገራት የተውጣጡ 666 ቡድኖች እና 2,056 የሰው ቅርጽ ያላቸው ሮቦቶች የሚሳተፉ ሲሆን፣ ይህም ከ2025ቱ የመጀመሪያው ውድድር ጋር ሲነጻጸር በአራት እጥፍ ብልጫ ያለው ነው። ውድድሩ ሩጫ፣ እግር ኳስ፣ ክብደት ማንሳት፣ ማርሻል አርትስ እና የጠረጴዛ ቴኒስን ጨምሮ በ51 ዘርፎች የሚካሄድ ሲሆን፤ በተጨማሪም በፋብሪካዎች፣ በሆቴሎች እና በእሳት አደጋ ጊዜ የሚደረጉ የእርዳታ ስራዎችን ያካትታል። ሆኖም ከውድድሩ መጀመር አስቀድሞ በተደረጉ የልምምድና የማሳያ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗