በትውልድ ናይጄሪያዊ የሆነው የሀያ አመቱ አሜሪካዊ ቲክቶከር ፡ በኒውዮርክ ጎዳናዎች ላይ እየነዳ እያለ ፡ በተቀራራቢ ሁለት ቦታዎች ላይ አስፓልቱ ተበላሽቶ ያያል ።

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-20 20:17:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትውልድ ናይጄሪያዊ የሆነው የሀያ አመቱ አሜሪካዊ ቲክቶከር ፡ በኒውዮርክ ጎዳናዎች ላይ እየነዳ እያለ ፡ በተቀራራቢ ሁለት ቦታዎች ላይ አስፓልቱ ተበላሽቶ ያያል ። ... ወዲያውኑ ከመኪናው ይወርድና ፡ ይህንን በተለይ ለተሽከርካሪዎች አደጋን ሊፈጥር የሚችል የአስፓልት ቀዳዳ በቪዲዮ እየቀረፀ. .. ከንቲባ ማምዳኒ እርሶ በሚያስተዳድሯት ከተማ ለዛውም በዋና ጎዳና ላይ ይህን መሳይ የተበሳና የተበላሸ አስፓልት መኖር ነበረበት ? በማለት በቲክቶክ ገፁ ፖስት አድርጎ ወደስራው ይሄዳል .... በጥቂት ሰአታት ውስጥም የኒውዮርኩን ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒን ታግ አድርጎ የለጠፈው ቪዲዮ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ቪው አግኝቶ ቫይራል ሆኗል ። ..... ቪዲዮውን ፖስት ያደረገው ወጣት ከስራ ውሎ ጠዋት በመጣበት መንገድ ወደቤቱ እየተመለሰ እያለ ጠዋት የቀረፀው ቦታ ጋር ሲደርስ ግን ባየው ነገር ተገረመ…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]