የ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የመጨረሻ ምዕራፍ??

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-20 22:11:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የመጨረሻ ምዕራፍ?? የኢትዮጵያ መንግሥት የብርን ማሽቆልቆል ለማቆም ያወጣው 2.2 ቢሊዮን ዶላር ለምን ሳይሰራ ቀረ? የብር ዋጋ በቀጣይ ወራት ወዴት ያመራል? በዚህ ቪዲዮ የብሉምበርግን ዘገባ መሠረት በማድረግ የሀገራችንን ወቅታዊ የፋይናንስ ውጥረት፣ የትይዩ ገበያውን እውነታ እና ከግብፅ፣ ናይጄሪያ እንዲሁም አርጀንቲና ትምህርት የምንወስድባቸውን ነጥቦች በጥልቀት እንተነትናለን ሁላችሁም አድምጡት https://youtu.be/NrKzYaTeBxo

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]