በድሬደዋ ከተማ ከ16 በላይ ሆቴሎች እየተገነቡ ነው።

ZENA24NOWneutral2026-08-21 05:45:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

በድሬደዋ ከተማ ከ16 በላይ ሆቴሎች እየተገነቡ ነው። ድሬዳዋ ከተማን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የከተማዋ ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት አስታውቋል። የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ወንደሰን አባይ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለፁት በከተማዋ የቱሪስት ፍሰት እየጨመረ በመምጣቱ ቱሪስቶችን በአግባቡ ለማስተናገድ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የማሳደግ ሥራ እየተከናወነ ነው ብለዋል።በተለይም የሆቴልና የማረፊያ ተቋማት ቁጥርና አቅምን በማሳደግ ቱሪስቶች በከተማዋ በሚኖራቸው ቆይታ የሚያስፈልጋቸውን ምቹ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማስቻል ባለፈ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ጠቀሜታ እንዳለው ተገልጿል፡፡ በከተማዋ ከ16 በላይ ሆቴሎች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ የገለጹት ኃላፊው ከቅርብ ጊዜ በፊትም ግንባታቸውን ያጠናቀቁ ሁለት ሆቴሎች ተመርቀው ወደ ሥራ መግባታቸውን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]