🇺🇸🤝🇪🇹‼️
🇺🇸🤝🇪🇹‼️ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያና ደህንነት መስኮች ስትራቴጂያዊ ትብብር ለመመስረት ተስማሙ። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂያዊ ትብብር ለመመስረት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። በመከላከያ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ የተመራ ከፍተኛ የወታደራዊ ልዑካን ቡድን በአሜሪካ የስራ ጉብኝት አድርጓል። የልዑካን ቡድኑ በጉብኝቱ ከአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታጎን) የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ረዳት ሚኒስትር ብራያን ጄ ኤሊስ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ትብብሮችን ወደ አዲስና የላቀ ምዕራፍ ለማሸጋጋር ከመግባባት ላይ ደርሰዋል። የሁለቱም ሀገራት የመከላከያ ተቋማት ትብብር ለማስፋትና…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗