በካናዳ እና በአሜሪካ ለሚካሄደው "ኢትዮ ዲያስፖራ ኤክስፖ" አዶናይ ብርሀኔ አምባሳደር ሆነ
በካናዳ እና በአሜሪካ ለሚካሄደው "ኢትዮ ዲያስፖራ ኤክስፖ" አዶናይ ብርሀኔ አምባሳደር ሆነ ኢትዮ ቱ አሜሪካ እና ኔትወርክ ቱ ኔትወርክ በተሰኙት ድርጅቶች አዘጋጅነት በካናዳ እና በአሜሪካ ለሚካሄደው "ኢትዮ ዲያስፖራ ኤክስፖ" የንግድ ትስስር መድረክ እና ኤግዚቢሽን ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል ። በፍላሚንጎ በሚገኘው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትር ቤት በተካሄደው በዚህ መግለጫ ላይ ታዋቂው የቲክቶክ ይዘት አዘጋጅ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ አዶናይ ብርሀኔ የሁነቱ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ መሾሙ ይፋ ሆኗል። በሁለቱም ከተሞች በሚካሄደው ኤክስፖ ላይ ከ8,000 እስከ 10,000 የሚደርሱ ዲያስፖራዎች እና ጎብኚዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዝግጅቱም በሪል እስቴት፣ በፋይናንስ፣ በህክምና፣ በባልትና ውጤቶች፣ በባህል አልባሳት እና በሌሎች ዘርፎች የተሰማሩ የሀገር ውስጥ ተቋማት እንደሚሳተፉ ተገልጿል ።…
Read the full story at zena24now ↗