ከሰባት ሳምንታት በላይ ያሉበት ሳይታወቅ የቆዩት የ93 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝዳንት ወደ ሀገር ተመለሱ
ከሰባት ሳምንታት በላይ ያሉበት ሳይታወቅ የቆዩት የ93 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝዳንት ወደ ሀገር ተመለሱ የካሜሩኑ ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ ለአስር ሳምንታት ያህል የት እንዳሉ ሳይታወቅ ከሀገር ውጭ ከቆዩ በኋላ ትላንት ነሐሴ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ዕድሜያቸው 93 የደረሰው እና ለ43 ዓመታት ሀገሪቱን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ፖል ቢያ፣ በዋና ከተማዋ ያውንዴ ኤንሲማለን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በከፍተኛ ባለስልጣናት እና በደጋፊዎቻቸው አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሰኔ ወር ወደ አውሮፓ ካቀኑ በኋላ በሕዝብ ፊት ሳይታዩ መቆየታቸውን ተከተሎ በጤናቸው ሁኔታ እና በሕይወት የመኖራቸው ነገር ላይ በርካታ ወሬዎችና ግምቶች ሲናፈሱ ቆይተዋል። የመንግሥት ባለስልጣናት የሚናፈሱትን ወሬዎች "የሐሰት…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗