የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ነጻ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ

WELCOMEneutral2026-08-21 08:40:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጸሃይ ኃይል (ሶላር) አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ነፃ የቆጣሪ አገልግሎት የተጀመረው ከዋናው የኤሌክትሪክ ግሪድ ርቀው በሚገኙና የሶላር አማራጭ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ነው በእነዚህ አካባቢዎች ለሚገኙ 8230 The post የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ነጻ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]