ኢትዮጵያን ደጋግሞ የፈተናት
አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ትናንትም ዛሬም ከምክንያታዊነት የተፋታ በሃይልና በአፈሙዝ ፍላጎትን ለመጫን የሚደረግ ጥረት ስትፈተን ኖራለች ይህ ሀሳብ አልቦነት ይባላል የሰው ልጅ ሃይል ክብርና ሀብትን ለመቆጣጠር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ከሀሳብ ተጣልቶ በጉልበት ብቻ ሁሉንም ለመጠቅለል መሞከር ነው መገለጫው ከሀገር ይልቅ ሆድን ማስቀደም ስልጣንን በኢመደበኛ መንገድ የመቆጣጠር ፍላጎትም ውጤቱ ነው ጠቅላይ 8230 The post ኢትዮጵያን ደጋግሞ የፈተናት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗