ተቀጥራ ከምትስራበት መኖሪያ ቤት ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የወርቅ ጌጣጌጦችን እና ላፕቶፕ የሰረቀች ተከሳሽ በእስራት ተቀጣች።
ተቀጥራ ከምትስራበት መኖሪያ ቤት ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የወርቅ ጌጣጌጦችን እና ላፕቶፕ የሰረቀች ተከሳሽ በእስራት ተቀጣች። ተከሳሽ ቦንቱ ሀብታሙ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀመችው በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ሸጎሌ መንደር ሰባት ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው። ተከሳሽ ተቀጥራ ከምትስራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ የአሰሪዋን አለመኖር እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ተቆልፎ የነበረን የመኝታ ቤቱ በር ቁልፍ ሰብራ በመግባት ቁም ሳጥን ውስጥ ተቀምጦ የነበረ አጠቃላይ ግምቱ 535ሺህ ብር የሚገመት የጆሮ ጌጥ 6፣ የአንገት ሐብል 2፣ የጣት ቀለበት 3፣ የጆሮ 1 ጌጣ ጌጦችን እና አንድ ላፕቶፕ ሰርቃ ተሰውራለች፡፡ የግል ተበዳይ ንብረታቸው መሰረቁን እንዳወቁ ጉዳዩን በጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ለፓስተር ፖሊስ መምሪያ አሳውቀዋል።ፖሊስ የቀረበውን መረጃ መነሻ…
Read the full story at zena24now ↗