በኤአይ የተጻፈ "ፍጹም" የሚመስል የሥራ ማመልከቻ የሥራ ዕድሎን ሊያበላሽ እንደሚችል ያውቃሉ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-21 09:07:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኤአይ የተጻፈ "ፍጹም" የሚመስል የሥራ ማመልከቻ የሥራ ዕድሎን ሊያበላሽ እንደሚችል ያውቃሉ በአሁኑ የቴክኖሎጂ ዘመን ለስራ ማመልከቻ የሚሆን እጅግ በጣም የጸዳ እና ፍጹም የሆነ ሲቪ ማዘጋጀት ቀጣሪዎችን ከመሳብ ይልቅ እንዲሸሹ እያደረጋቸው እንደሆነ ይገለጻል። ቀደም ሲል ጥንቃቄ የተሞላበት ሲቪ ማቅረብ በትጋት ላይ መልካም ስም ያሰጥ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ግን አብዛኛው ሰው እንደ ቻት ጂፒቲ ያሉ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እገዛን መጠቀም መጀመሩ ነገሮችን ቀይሯቸዋል። እንደ ፎርብስ ዘገባ ከ70 በመቶ በላይ ስራ ፈላጊዎች ማመልከቻቸውን ለማሳመር የቴክኖሎጂ እገዛን የሚጠቀሙ ሲሆን ይህ ቁጥር በወጣቶች ዘንድ ደግሞ እስከ 85 በመቶ ይደርሳል። ምንም እንኳን ይህ ቁጥር የሀገራችንን ሁኔታ በቀጥታ ባይገልጽም ዝንባሌው ግን ማየሉን መግለጽ ይቻላል። ከትላልቅ ተቋማት እስከ አነስተኛ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]