የባሕር ዳር ልዩ ውበት ድንቅ መልኮች!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-21 09:12:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሕር ዳር ልዩ ውበት ድንቅ መልኮች! የውበት ሰገነቷ ባሕር ዳር ከተማ ከተፈጥሮ ውበቷ እና ከታሪክ ሃብቷ ጋር ጸጋ ተደራርቦ የተሰጣት ከተማዋ በኮሪደር ልማት አምራ፣ ደምቃ፣ ተሞሽራ እና ጣናን ተንተርሳ ኑ ይጎብኙን እያለች ትገኛለች። ባሕር ዳር ከተማ ስትታሰብ የጣና ሐይቅ፣ የባሕር ዳር ዓሣ እና ሌሎችም በረከቶች በውስጧ አብረው ይነሳሉ። ከጣና የሚመጣው ለስላሳ የአየር ጸባይ የከተማዋ ለየት ያለ መልክ እና ጸጋ ነው። ይህም ከቱሪዝም የሚገኘውን ኢኮኖሚ በእጅጉ እያነቃቃ እና እያሳደገ ይገኛል። ከተማዋ የቱሪዝም መዳረሻነቷ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ እየጎላ የመጣችው ውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም ዘርፉን ይበልጥ የሚያቀላጥፍ እና ዓለም አቀፍ ተደራሽነቷን የሚያሰፋ ታላቅ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። ​ባሕር ዳር ከተማ በርካታ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም ሀብቶች ያሏት ከተማ ናት።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]