የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ

ZENA24NOWneutral2026-08-21 10:03:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው የኤሌክትሪክ ግሪድ ርቀው በሚገኙና በፀሃይ ኃይል (ሶላር) አማራጭ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በተሰጣቸው አካባቢዎች ለሚገኙ አዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እንዲገጠም አዲስ አሠራር ጀምሯል። አዲሱ አሠራር በተለይም ከዋናው የኤሌክትሪክ ግሪድ ርቀው በሚገኙ የገጠር አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች የኤሌክትሪክ አገልግሎትን በቀላሉ እንዲያገኙ እና የኢኮኖሚ አቅማቸው የኤሌክትሪክ ተጠቃሚነታቸውን እንዳይገድብ ለማድረግ የተወሰደ እርምጃ ነው።አሠራሩ በቅርቡ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ፣ ከሰኔ 2018 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ብቻ 3 ሺህ 364 ደንበኞች በኦፍ-ግሪድ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ነፃ ቆጣሪ እንዲጠቀሙ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]