ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻ ለመሆን እየሠራች ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻና ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሠራች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ኮንፈረንስና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተጀምሯል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር ሉዓላዊነትን ማስከበር ማለት የዜጎችን ጤና ከመጠበቅ ጋር በቀጥታ እንደሚያያዝ 8230 The post ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻ ለመሆን እየሠራች ነው 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗